You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
አፍሪቃ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ታላቅ ዜና
ታላቅ ዜና
የዉህዳን እና ሕዳጣን ማሕበረሰቦች መብት
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የአቶ ታዬ ደንደአ የክስ መቃወሚያ ውድቅ መሆን
የአቶ ታዬ ደንደአ የክስ መቃወሚያ ውድቅ መሆን
ፍርድ ቤቱም የዐቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ለግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
በማጎ ብሄራዊ ፓርክ የስጳኝ ዜጋን ጨምሮ 4 ሰዎች ተገደሉ
በማጎ ብሄራዊ ፓርክ የስጳኝ ዜጋን ጨምሮ 4 ሰዎች ተገደሉ
በማጎ ፓርክ ውስጥ ሥጋት እንደሚስተዋል የጠቀሱት የማጎ ብሄራዊ ፓርክ ሃላፊ አቶ አዴቦ መለሰ በፓርኩ ይዞታ ውስጥ የተኩስ ድምፅ እንደሚሰማ ተናግረዋል
ኢትዮጵያውያን ያሸነፉባቸው የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች እና የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፍጻሜ
ኢትዮጵያውያን ያሸነፉባቸው የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች እና የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፍጻሜ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፈውን የማራቶን ቡድኑን ይፋ አድርጓል።
የእነ ቀሲስ በላይ መኮንን የችሎት ውሎ
የእነ ቀሲስ በላይ መኮንን የችሎት ውሎ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአፍሪካ ኅብረት አካውንት 6 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ለማጭበርበር ሞክረዋል በሚል በቁጥጥር ሥር ከዋሉ ተጠርጣሪዎች መካከል አራቱ በፖሊስ ጣቢያ እንዲቆዩ ታዘዘ።
ከኪረሙ ከተማ 50 ሺሕ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገለጸ
ከኪረሙ ከተማ 50 ሺሕ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገለጸ
በኦሮሚያ ክልል ኪረሙ ከተማ የነበሩ 50 ሺሕ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን የምሥራቅ ወለጋ ዞን አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዳኜ ለቺሳ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ።
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የጦር መሳርያ ዝውውርን ለመቆጣጠር እየጣረ መሆኑን አስታወቀ
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የጦር መሳርያ ዝውውርን ለመቆጣጠር እየጣረ መሆኑን አስታወቀ
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር በስፋት እየታየ ነው ያለው ሕገወጥ የጦር መሳርያ ዝውውር ለመቆጣጠር ጥረት ላይ መሆኑ አስታወቀ።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ተጨማሪ መረጃ ከዚሕ አምድ
ኢትዮጵያ
የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከሚቀጥለው ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱ ተገለጸ
የወላይታ ዞን የሠራተኞቹን ደሞዝ ከቀጣይ ዓመት ተበድሮ ለመክፈል መገደዱን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሳሙኤል ፎላ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ።
ተጨማሪ መረጃ ከ ኢትዮጵያ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
ዉይይት፤ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ጥቅምና ጉዳት በኢትዮጵያ
ዘገቦች እንደሚጠቁሙት የኢትዮጵያ መንግስት፣ የተለያዩ ተቋማትም ጭምር የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ «ሠራዊት» ወይም አንቂ የሚል ስብስብ አደራጅተዉ የመንግስትን፣ የየመስተዳድር፣ የየተቋማቱን....
እንወያይ፤ ኢትዮጵያ ሌላ ዙር ግጭትን ለመሸከም ጫንቃዉ አላት?
በፕሪቶርያዉ ስምምነት መፍትሄ ይመጣል ሲባል ከ50ሺህ በላይ ሕዝብን ያፈናቀለዉ ግጭት ገፊ ምክንያት ምንድን ነዉ?ክስተቱ የፖለቲከኞች የተሳሳተ ስሌት ነዉ የሚሉ አሉ ይስማማሉ? መፍትሄዉስ?
አደገኛው የኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰት
በቅርቡ 170 ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ለመሻገር ጀልባ ሲሳፈሩ ሶማሌላንድ ላይ ተይዘዋል።
የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
ሙሳ ፋኪ ማኅማትን የሚተካው ቀጣዩ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል።
በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዕጣ ፈንታ
በኢትዮጵያ የፖለቲካ አውድ የተቃውሞ ፖለቲካው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? በቀጣይስ እራሳቸውን በተፎካካሪነት ለምርጫ የማቅረብ አቅማቸው እንዴት ይታያል?
«የመንገድ ኮሪዶር ልማት»፣ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚዘጋጀው ሕግ
የኢትዮጵያ መንግሥት “የውጭ ሀገር ሰዎች የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ” የሚፈቅድ ሕግ እያዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ተናግረዋል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
የፈረሰችው ፒያሳ (የምስል ዘገባ)
ፒያሳ የተሟላ የከተማ ሕይወት መሠረት፣ መገለጫም ነበረች። አሁን ግን ፈርሳለች። አሁን ግን ፈርሳለች።
ዙምባብዌ ኮሌራን እየታገለች ነው
በዚምባብዌ የኮሌራ በሽታ በሁለት ወር ውስጥ ከ150 በላይ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ማስታወቂያ